🗣📓📔📒📕📗📘📙📚📓📔📒📕 ሆራይዘን አካዳሚ /Horizon Academy 🗣📚አስቸኳይ የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍ ዝርዝር መሸጫ ዎጋ:- ውድ ወላጆች የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮለ2019 ዓ.ም የተማሪዎች መማሪያ መፅሐፍን ዝግጁ በማድረግ ለሁሉም ተማሪዎች እንድናቀርብ የመሸጫ ዎጋውን በደብዳቤ ያሳወቀን ሲሆን የመፅፍትን የመግዣ ዋጋ ዝርዝር ከዚህ በታች እንደተዘረዘረው ነው። ክፍያውን እሰከ ረቡዕ ሐምሌ 29/2018 ዓ.ም ብቻ በቢሮ በመገኘት ለፋይናንሰ ክፍል በመክፈል መፅሐፍቶቹ የሚሰራጩት ከላይ በተቀመጠው ጊዜ ለከፈሉት ብቻ ይሆናል። ማሰታወሻ:- 👉ቀድማችሁ ክፍያ ከፈፀማችሁ አሰቀድመን መፅሐፍቶችን ከት/ቢሮ ለማምጣት እንችላለን። 🗣📓📔📒📕📗📘📙📚📓📔📒📕
July 31, 2026 646