@FKRLAB · 442 subscribers
𝐆𝐫𝐚𝐩𝐡𝐢𝐜 𝐝𝐞𝐬𝐢𝐠𝐧𝐞𝐫 & 𝐯𝐢𝐝𝐞𝐨 𝐞𝐝𝐢𝐭𝐨𝐫 𝓒𝓸𝓷𝓽𝓪𝓬𝓽 𝓶𝓮 𝓽𝓱𝓻𝓸𝓾𝓰𝓱 direct messages
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/FKRLABIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 27, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 11, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
@FkrLab
Attachment styles ➖➖➖➖➖➖➖ ትልቆች ሁነን ስለራሳችን እንዲሁም ስለሌሎች የሚኖረን አተያይ እና ተግባቦት: በልጅታችን ከወላጅ/አሳዳጊዎቻችን: በተለይም ከእናታችን ጋር የሚኖረን ግንኙነት እና መቀራረብ መሰረት የሚቃኝ ነው:: በዚህ ረገድ John Bowlby እና ሌሎችም ጥናትና ምርምሮችን ሰርተዋል:: የመጀመርያዎቹ 1000 ቀናት ለአካል እና አዕምሮ እድገት ብቻ ሳይሆን ለስነልቦና መዋቅራችን ግንባታም ወሳኝ ጊዜ ነው:: እድገታቸው ምሉዕ እንዲሆን የተመጣ…
[media, no text]
Rate this sticker
ተወዳጁ የኪነጥበብ ባለሙያ ነጻነት ወርቅነህ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ። በቴሌቪዥን ፕሮግራም አቅራቢነት፣ በተዋናይነትና በሌሎች የጥበብ ስራዎች ውስጥ ስመጥር እና ተወዳጅ ከሆኑ የጥበብ ሰዎች አንዱ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባደረበት ህመም በድንገት ከዚህ ዓለም ተለይቷል፡፡ ለበርካታ ዓመታት በኢቢኤስ ቴሌቪዥን የሚተላለፈው የቤተሰብ ጨዋታ ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ የሆነው ነጻነት ወርቅነህ ባለትዳርና የ3 ልጆች አባት ነበር። የኢቢኤስ ቴሌቪዥን ማኔጅመንትና ሰራተኞች…