ፍቅር ላብ - Fkr Lab: post #691 — TG.ME

የጥር 27 የረፋድ አበይት የዓለም ዜናዎች

🇨🇳ቻይና ከአሜሪካ በሚገቡ የተፈጥሮ ጋዝ ምርቶች ላይ የ15 በመቶ እና ማሽነሪዎች ላይ ደግሞ የ10 በመቶ ቀረጥ መጣሏን ይፋ አደረገች።

🇺🇸የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ እና የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ዛሬ በዋይት ሀውስ ምክክር እንደሚያካሂዱ ተነገረ።

🇺🇸የአሜሪካ የተራድኦ ድርጅት “ዩኤስኤይድ” በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስር ሊጠቃለል መሆኑ ተሰምቷል።

🇨🇩በዲሞክራቲክ ኮንጎ ምስራቃዊ ክፍል የሚንቀሳቀሱት አማፅያን የሰብዓዊ ድጋፍ መስጫ ያሉትን የተኩስ አቁም አወጁ።

🇿🇦የደቡብ አፍሪካ የማዕድን ሚኒስቴር ጌውዲ ማንታሽ አሜሪካ በሀገራችን ላይ ማዕቀብ የምትጥል ከሆነ ወደ አሜሪካ የሚሄደውን ማዕድን እናቆማለን ሲሉ አስጠነቀቁ።

#EBS
#EBSTVNEWS
#EBSTVSPORT
#_7696_WN
https://t.me/ebstvnews
👍5❤1
February 4, 2025 1.1K