🥊 እርሶ የማን ደጋፊ ነዎት? 🥊
መስፍን ከ አቤኔዘር
ሃይማኖት ከ አብርሃም
እሱባለው ከ ቢኒያም
ሱራፌል ከ ደሳለኝ
ነሐሴ 21 - ድንቅ የሃገራችንን ተዋጊዎች በአንድ ላይ የምናይበት ልዩ ታሪካዊ ምሽት።
በዚያ ምሽት ከዓባይ ቲቪ ውጭ ሌላ ምርጫ የለም!
ሙሉ ግጥሚያውን በቤትዎ ሆነው፣ ጥራት ባለው የካሜራ ሽፋን በኢትዮጵያ ምርጥ በሆነው ዓባይ ቲቪ በ”ቀጥታ ስርጭት” (Live) ይመልከቱ።
📅 ነሐሴ 21
📺 በዓባይ ቲቪ
🥊 ETFC adwa fight night
🔥 የጀግኖች ፍልሚያ በቤቶ!
ዓባይ ቲቪ - የኢትዮጵያ ምርጥ!
#AbbayTV #ETFC #AdwaFightNight #LiveSports #Ethiopia @ETFC @SHEGAEVENT @SWEATBOX










