OpenAI አዲሱ GPT Astra ሞዴል በቅርቡ እንደሚለቀቅ እና የ Cybersecurity አቅሙ ተገድቦ እንደሚቀርብ አስታውቋልOpenAI በፈተሸው አዲስ የደህንነት መመዘኛ Astra በ ExploitBench ፈተና 100% ውጤት ያስመዘገበ ሲሆን ከ GPT‑5.6 Sol የላቀ Arbitrary Code Execution ፍጥነት አሳይቷል። ሞዴሉ በግምገማ ወቅት ሁለት አዳዲስ Zero-day Vulnerabilities በማግኘት ወደሚሰሩ Exploit Chains የመቀየር ከፍተኛ ብቃት አሳይቷል።ኩባንያው ይበልጥ ውስብስብ በሆኑ የቅርብ ጊዜ የ V8 ደህንነት ክፍተቶች ላይ የሞከረው ሲሆን የቴክኖሎጂውን አደገኛ የመጥለፍ እና የጥቃት አቅም ከግምት ውስጥ በማስገባት የ Cybersecurity ባህሪያቱን ገድቦ በቅርቡ ለተጠቃሚዎች ይፋ እንደሚያደርግ ገልጿል። @AddisIntelt.me/Addisintel/15291Translate2September 2, 2026 15