Anthropic በሳይንሳዊ ምርምር ላይ የላቀ አቅም ያላቸውን Claude Fable 5.1 እና Claude Mythos 5.1 ሞዴሎችን ይፋ አድርጓልኩባንያው ይፋ ያደረጋቸው ሁለቱ ሞዴሎች ተመሳሳይ አሰራር ያላቸው ሲሆን Fable ለሁሉም ተጠቃሚዎች ክፍት ሲሆን Mythos ግን ለሳይበር ደህንነት እና ለህይወት ሳይንስ ምርምሮች ማረጋገጫ (Verification) ይጠይቃል። ሞዴሉ በፕሮቲን ዲዛይን ሙከራዎች 50% ያህል ስኬት ያስመዘገበ ሲሆን ከ Magellan ራዳር ምስሎች በመነሳት አንድ ሶስተኛውን የቬነስን ክፍል የያዘ ካርታ በከፍተኛ ጥራት መስራት ችሏል።በተጨማሪም በሳይንሳዊ መመዘኛው (Terminal-Bench-Science) ውጤቱን ከ 24.7% ወደ 52.6% ያሳደገ ሲሆን የ Cached Reads ወጪን በ 75% በመቀነሱ ምክንያት አጠቃላይ የ Agentic ስራዎችን ወጪ እስከ 45% ድረስ ዝቅ ማድረግ ችሏል። @AddisIntelt.me/Addisintel/15290Translate2September 2, 2026 26