አዲስ ሪፖርተር - NEWS: post #30843 — TG.ME

የድሮን ጥቃት ተፈፀመ

በትግራይ ክልል በምስራቅ ዞን አፅቢ ወረዳ በፈለገ ወይኒ ጣቢያ፣ መብራህቶም በሚባል ቀጠና ልዩ ስሙ « በሊጋ» በተባለው ስፍራ በሚገኘው የሱር ኮንስትራክሽን ካምፕ ላይ ትናንት ነሐሴ 18 ከለሊቱ 7:30 አካባቢ የድሮን ጥቃት ተፈፅሟል።

ጥቃቱ የተፈፀመው በሱር ኮንስትራክሽን ካምፕ ላይ ሲሆን በካምፑ ውስጥ የጦር መሳሪያ ክምችት መኖሩ ተዘግቧል።
ነሐሴ 20/2018 ዓ.ም

@Addis_Reporter
@Addis_Reporter
❤14👍6🤔3😢1
August 25, 2026 4.9K 3