የቱለማ ኦሮሞን መምታት ተጀምሯል…!
"…ትናንት በመረጃ ቴሌቭዥን የነጭ ነጯን መርሀ ግብሬ ላይ በነገርኳችሁ መሠረት የቱለማ ኦሮሞዎችን ሳይውል ሳያድር መምታት ተጀምሯል። በቀጣይ ፕሬዘዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴን የማስወገድና የመተካት እንቅስቃሴም እንዲደረግ አረመኔው አቢይ አሕመድ አዟል።
"…ለማስታወስ ያህል አቶ ታዬን በተመለከተ በድብቅ የወጣውን የአቢይ አሕመድና የኦሮሙማውን ግምገማ በተመለከተ እንዲህ ነበር ያለው። ● ጊዜ የለንም። ሸገርን ማፅዳት የዲፕሎማቲክ ማኅበረሰቡን ሳታስብ ፊንፊኔን ከሴማቲክና ከኦርቶዶክስ ተጽእኖ ነፃ ለማድረግ ወደ ሁለተኛው ውስብስብ ሥራ ለመሄድ ከ3 ወር በላይ ሊወስድ አይገባም። ትልቁ ፈተና የሚጀመረው የቱለማን መሬት ለግንባታና ለልማት መውሰድ ስንጀምር ነው። በውስጣችን ያሉ እንደ ታዬ ደንደአ አይነቱ እንኳን አሁን ስለ ቱለማ መሬት ማውራት ጀምረዋል። ይህ መታፈን ያለበት አደገኛ መስመር ነው። ቱለማዎችስ መሬታቸውን ለመስጠት ፈቃደኛ ካልሆኑ የሸገር ፕሮጀክት አይኖርም። በሸገር ከተማ ዙሪያ የጉጂ ዓይነት ብጥብጥ እንዲኖር አንፈልግም።
"…ዐማራን ለመከፋፈል ቅማንትንና አገው ሸንጎ የሚባል የሴራ ካርድ ያዘጋጁት የትግሬ ነፃ አውጪዎች በአክሱም ጉዳይ ከእስላሙ ማኅበረሰብ ጋር፣ በውስጥም አንደርታ፣ ኢሮብና ሽሬ ወዘተ ተባብለው ይፋጃሉ። ቅማንት፣ የወሎ ኦሮሞ፣ አገው ሸንጎ እያለ በOMN በኩል ሲያላዝን የሚውለው ኦሮሞውም በወለጋ ክልልነት፣ በቱለማ ኦርቶዶክስና በአሩሲ፣ በባሌ፣ በጅማ ፅንፈኛ የወሀቢይ እስላም ተባብሎ መባላት ይጀምራል። ሱማሌም፣ አፋርም ዝግጁ ናቸው። ደቡብ አልበላም አልዋጥም ብሎ መሸፈቱ አይቀርም። ሌላውን አውድሜ እኔ ገነት ሆኜ በምድር እኖራለሁ ባይዋ ኦሮሚያ በቅርቡ አይኗ እያየ ምድራዊ ሲኦል ትሆናለች።
• አቢዮትም ልጆቹን መብላቱን ይቀጥላል።
81
36
3
3
2December 11, 2023 63.3K 3



