አይ ሂዊ…😂😂😂 "…በእርሷ ቤት ኦሮሞ የዋህ ነው ብላ ማጀዘቧም ማጃጇላም ነበር… ዐማራ ግን ወጥር፣… — zemedkun_Bekele(ዘመዴ) — TG.ME

"…አይ ሂዊ…😂😂😂

"…በእርሷ ቤት ኦሮሞ የዋህ ነው ብላ ማጀዘቧም ማጃጇላም ነበር… ዐማራ ግን ወጥር፣ ሁለቱንም አንድ አድርገህ ቁጠር፣ ከዚያም በአንድ ላይ አበጥር።

"…የሂዊና የኦነግ ሸኔ አክቲቪስቶች አንድ ላይ ገጥመው በአንድ ፖፖ ካልተጸዳዳን፣ በአንድ ግልገር ሱሪም ካላጌጥን ብለው ሲዋከቡ ኢገርመኝ ነበር። ምድረ ኦነግ በሂዊ ተከሽኖ ሁሏ።
👍460❤181👎69👏49😁39🥰19🤔19🤬9
December 11, 2023 91.9K 96