ዐማራ ሆይ ይሄን ስማ…! "…ታዬ ደንደአ የራሱ ጉዳይ ነው፣ ሳህለወርቅ ዘውዴም ለደንታቸው። ከፈለጉ ይበጣበጡ፣ ይገለባበጡ፣ ይዣለጡ። ይናኮሩ። ይራኮቱ። እንደፍጥርጥራቸው። ሥራቸው ያውጣቸው። "…አንተ ግን ዐማራ ሆይ ስማኝማ ልንገርህ… ይሄን በቁምህ አፈር ያስበላህን አረመኔ የኦሮሙማ አገዛዝ በቁሙ አፈር ማስጋጥህን ቀጥል። አንተን አፍር ዱቄት አድርጎ እሱ ገነት መንግሥተ ሰማያት የመሰለ ኑሮ እንዲኖርም አትፍቀድለት። የፋራ አረዳውን የበሻሻ ሰገጤውን ሴራውን አፍርስለት። "…ሰማኸኝ ዐማራዬ… በድሮን የሚጨፈጨፉትን ንፁሐን ዐማሮች ደም ለመበቀል እንቅልፍ አጥተህ ታገል። ጦርነቱን ከክልልህ አውጥተህ አቢይ አሕመድንና ሠራዊቱን በራሱ ሜዳ እሬቻ ለማስጋጥ በጀመርከው መንገድ ወጥር። ቀጥል። ድልድዮችህ ተሰብረው እንዳይቀሩ፣ የአንተ ሆስፒታል ወድሞ፣ ትምህርት ቤትህም ፈርሶ፣ ሰብልህ በእሳት ነድዶ አጨብጭበህ ፈጣሪ ይፍረድ ብለህ እንዳትቀመጥ። "…ሰማኸኝ ዐማራ… ኮንቪንስ እና ኮንፊዩዝድ የሚባል የኦሮሙማ መጫወቻ ካርድ አለ። እናም የትናንቱን የመካነ ሰላም የድሮን ጭፍጨፋ እያሰብክ አቢይና ብልፅግናን ለመበቀል መዘጋጀት እንጂ ታዬ ደንደአ ገለመሌ እያልክ አጀንዳ አትቀየር። ዜናውን ከሰማህ ይበቃል። ውነት ይሁን ውሸት ለደንታቸው። ነገርኩህ የራሳቸው ጉዳይ። ታዬ ቢሳደብ አይታሰር፣ አይገደል። አዋሽ አርባ አይሄድ። እህዕ ታዬ ምንም ቢሆን ኦሮሞ እኮ ነው። እደግመዋለሁ የራሱ ግዳይ። • ሰማኸኝ ዐማራ አፈር ያበላህን ይሄን አፓርታይድ አገዛዝ በቁሙ አፈር ለማብላት ተዘጋጅ። ታዲያ አፈር ማብላቱን ከብአዴን ጀምር አባቴ።
ዐማራ ሆይ ይሄን ስማ…! "…ታዬ ደንደአ የራሱ ጉዳይ ነው፣ ሳህለወርቅ ዘውዴም ለደንታቸው። ከፈለጉ ይበጣበጡ፣… — zemedkun_Bekele(ዘመዴ) — TG.ME
December 11, 2023 77.6K 18