እሁድ ሰልፍ የለም።
"…ከአረመኔው አራጅ ከአፓርታይዱ ኦሮሙማ ጋር ተጠቃቅሰው ጥቂት የማይባሉ ዐማሮችን ከሰልፉ በፊት በአዲስ አበባ ከተማ ያሳፈሱት የህዳር 30ው ሰልፍ አዘጋጆች ሰማይ ዝቅ ምድር ከፍ ቢል ብቻችንንም ቢሆን እናደርገዋለን ብለው ሲፎክሩበት የነበረውን ሰልፍ መሰረዛቸውን እንደሰማ የጀርመን ድምጽ ራዲዮ ዘግቧል።
"…በኢህአፓ፣ በኢዜማ ግንቦት 7፣ ከባልድራስ በተባረሩ ጥቂት ሰዎች እና ሰማያዊ ፓርቲን አርደው ሰውተው ለኢዜማ ግንቦት 7 በሸጡ ጥቂት ፀረ ዐማራ፣ ፀረ ኦርቶዶክስ ግለሰቦች አማካኝነት ተዘጋጅቶ በፀረ ዐማራው ግንቦቴ በጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ሌት ተቀን ቅስቀሳና ፕሮፓጋንዳ ሲሠራበት የከረመውና አደገኛ ሴራ አርግዞ በአዲስ አበባ የሚገኙ ዐማሮችን ዋጋ እንደሚያስከፍል እኔም ዋይዋይ ስልበት የከረምኩበት የተቃውሞ ሰልፍ ተብዬ አውሮጳዊቷ እንግሊዝም ዜጎቿ በአዲስ አበባ እሁድ ከቤት እንዳትወጡ ብላ ማወጇን ተከትሎ የብልፅግናው አገዛዝም በመስጋቱ ምክንያት ሰልፍ ተብዬው መቅረቱ ተነግሯል።
"…ወዳጄ ሰልፉ ቀረ ማለት በዐማራ ላይ የሚፈጸመው ወከባና እስር ይቆማል ማለት ግን አይደለም። የዐማራ ወከባና እልቂት የሚቆመው በነፍጠኛ ልጆቹ ክንድና መስዋዕትነት ብቻ ነው። ሰይፍ እንጂ ሰልፍ የዐማራን ችግር አያስቆምም።
• ይኸው ነው።

19
10
1December 9, 2023 24.5K 2