What's up? Fam በቅድሚያ ሁላችሁንም በጣም እንደናፈቃችሁኝ ልነግራችሁ እወዳለሁ ከእናንተ መራቄና ከጊዜ… — የተሰበሩ ልቦች... — TG.ME

What's up? Fam በቅድሚያ ሁላችሁንም በጣም እንደናፈቃችሁኝ ልነግራችሁ እወዳለሁ ከእናንተ መራቄና ከጊዜ ወደ ጊዜ በsocial media ላይ offline መሆኔ አሳስቧችሁ ሊሆን ይችላል ምን ላድርግ? የህይወት ውጣ ውረድ ከእናንተ ጋር እንዳላወራና በየቀኑ አዳዲስ ነገሮችን እንዳላካፍላችሁ ይይዘኛል እመኑኝ! እኔ ሁልጊዜም በየቀኑ ከእናንተ ጋር ለመገናኘት +ve vibe ለመለዋወጥ ለመነቃቃት ያለኝ ጉጉት ከፍተኛ ነበር ነገር ግን አንዳንዴ life የራሷ የሆነ ፈተናና መያያዝ ይዛብን ትመጣለች እንዳስቀየምኳችሁ ተስፋ እንዳስቆረጥኳችሁ አልመኝም! ህይወት ባሰብነው ልክ ቀላል እንዳልሆነችና ሁሉንም ነገር በአንድ ጊዜ ማስተካከል እንደማይቻል ተረድቻለሁ። ምንm አይነት ነገር ቢፈጠር ከፈጣሪ በታች በቻልኩት አቅም ሁሉ ወጣቱን ከharam relationship ለመጠበቅ post ማድረጌን እስከ መጨረሻው እቀጥላለሁ። ይሄ በዚህ content ዙሪያ post ማድረግ ከጀመርኩበት ቀን ጀምሮ ለራሴ የገባሁት personal promise ነው!
🔥10❤6👏1
August 17, 2026 1K 2