@yelbenlenante · 888 subscribers
እንኳን ወደ ቻናላችን በደህና መጡ! በዚህ ቻናል:- * አጫጭር ልቦለዶች *ረጃጅም ልቦለዶች *አጫጭር ታሪኮች *ግጥሞች * የጉዞ ማስታወሻዎች *እንዲሁም ኢትዮጵያዊነትን በሰፊው የሚዳስሱ ፅሁፎች! * መፅሐፍትን በpdf ስለተቀላቀሉን ከ❤ እናመሰግናለን!! t.me/yelbenlenante
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/yelbenlenanteIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created October 24, 2021per Telegram
We have been tracking it since August 17, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
[media, no text]
በአንድ ወቅት ጋሼ Alemayehu Gelagay አንብቦ የወደዳቸውን መጻሕፍት እንዲጠቁም በተጠየቀ ጊዜ፣ በቁጥር አንድ ደረጃ የጠቀሰው "የባሲሊቆስ ዕንባ"ን ነበር። ለዚህ ምርጫው እንደ ምክንያት ያቀረበው ደግሞ የመጽሐፉን ልዩና ማራኪ የአጻጻፍ ስልት ነው። ይህን መጽሐፍ ገልጣችሁ ያነበባችሁ ሁሉ የጋሼን ሀሳብ እንደምትጋሩ ምንም ጥርጥር የለውም። ደራሲዋ Tigist Tafere Molla "የባሲሊቆስ ዕንባ"ን ለአንባቢያን ከማብቃቷ በፊት ገና "የሙታን ቅርስ" በተሰኘው ሥራ…
[media, no text]
ከዘፈኑ ጀርባ ያለው እውነተኛ ታሪክ..... ✍️ Jah Mc ~በአንድ ግቢ ውስጥ 14 ቤቶች አሉ ታዲያ በዚህ ግቢ ካሉት ቤቶች ውስጥ አንዱ ቤት የነ "ሰሚራ ሁሴን" አንዱ ደግሞ የነ አለማየሁ ደመቀ ቤት ነው! ~የነ' አለማየሁ ደመቀና ቤትና የነ'ሰሚራ ሁሴን ቤት ፊት ለፊት ናቸው! ~ሰሚራ እና አለማየሁ ደመቀ በተመሳሳይ እድሜ ክልል የሚገኙ ልጆች ናቸው! ~የሰ…
[media, no text]