ሰላም! fam? ይህን channel እስከ መዝጋት ያደረሱኝ በጣም ከባድ እና ጨለማ ሀሳቦች አእምሮዬን ሞልተው… — የተሰበሩ ልቦች... — TG.ME

ሰላም! fam? ይህን channel እስከ መዝጋት ያደረሱኝ በጣም ከባድ እና ጨለማ ሀሳቦች አእምሮዬን ሞልተው ነበር! ነገር ግን በእኔ መራቅ በዚህ ልክ ታዝናላችሁ ትጨነቃላችሁ ብዬ በጭራሽ አልጠበቅኩም::.. አሁን ሀሳቤን ሙሉ በሙሉ ቀይሬ በሙሉ ጥንካሬ ተመልሻለሁ!

አንድ ነገር እንድታውቁልኝ እፈልጋለሁ በአካል ሳንገናኝ እንኳን ልክ እንደ ቅርብ ቤተሰብ አድርጋችሁ በልባችሁ ውስጥ ትልቅ ቦታ ስለሰጣችሁኝ ከልቤ ነው የምወዳችሁ cherish all of u from the very depths of my heart. እኔም ለእናንተ ሁልጊዜም አለሁላችሁ:: እናንተ ከእኔ ጋር እስካላችሁ ድረስ እኔ ፈጽሞ እጅ አልሰጥም I will never give up! በcomment ላይ ላሳያችሁት ግድተኝነት አመሰግናለሁ! አሁንም silently የኔን post በየቀኑ በጉጉት የሚከታተሉኝ ብዙ silent follower አላችሁኝ! ስለ አሳዘንኳችሁ sry! አሁን ግን I'm officially back! Lv Y'all fam!
🤗31❤7👏4🔥2
August 30, 2026 334 18 2