በሳምንቱ መጨረሻ አርፌ ቁጭ ብዬ ስልኬን እያየሁ ነው..
ሀያሂ የምግብ ማቅረቢያ እቃ ተሸክማ እየመጣች ነበር በድንገት እግሯ ተሰናክሎ ቋቋኣኣሽሽ! ብሎ እቃው መሬት ላይ ተከሰከሰ!
እኔ ደንግጬ ብድግ ብዬ እየሮጥኩ ወደ ሀያቲ ሄድኩ..
ወይኔ! ሀያቲኮ ደህና ነሽ? አልተጎዳሽም? ብዬ አቅፌ ላስነሳት ስል..
እሷ መሬት ላይ እንደተደፋች የተሰበረውን እቃ ሳይሆን የግራ እጇን ጣት እያየች በጩኸት ወይኔኤኤ ጥፍሬሬሬ! ብላ ትቀውጠዋለች!☹️
20
4
3August 22, 2026 1K 2 2