ሰላም #ወንድሜ በህይወቴ ትልቅ drama እና mental breakdown ውስጥ ገብቼ አእምሮዬ ሙሉ በሙሉ stress ሆኗል futureዬን የሚወስን አንድ በጣም serious ጉዳይ ላይ advice ልጠይቅህ ፈልጌ ነበር
Yoo #sis Take it easy ምን ነበረ የገጠመሽ issue? ምንም ሳታስቢ ንገሪኝ I'm listening..
ነገሩ እንዲህ ነው ma boyfriend እኔን የመግባት ራሱን የመቻልና ኑሮን manage የማድረግ አቅሙ ገና zero ነው በአጭሩ አሁን ላይ ምንም settled አልሆነም stable አይደለም ገና ብዙ አመት Future አስተካክላለሁ እያለ ግዜዬን kill እያደረገ ነው በሌላ በኩል ደግሞ በቤተሰብ በኩል ሙሉ ራሱን የቻለ ሀላፊነት ለመውሰድ ready የሆነ ባል አምጥተው ሊድሩኝ process ላይ ናቸው። ለboyfriend ቃል ገብቼለት ስለነበር አሁን ውስጤ በጣም ተጨንቋል overthink እያደረግኩ እብድ ልሆን ነው የትኛውን option ልምረጥ? የትኛው ነው የሚበጀኝ? እባክህ አንድ ነገር መላ በለኝ..
ቆይ ቆይ boyfriend ስትይ ያው relationship ውስጥ ያላችሁ የharam relationship ፍቅረኛሽ ነው አይደል? ምንም legal guarantee የሌለው? በደንብ focus አድርገሽ ስሚኝ እህቴ! እዚህ ላይ ምንም logic የሚጋጭ ነገር የለውም ነገሩ በጣም clear ነው በአባትሽ በር በኩል በክብርና በኩራት የመጣውን ወንድ decision ወስደሽ በደስታ ተቀበይው! እሱ እኮ ወደ ህይወትሽ ዝም ብሎ random ሆኖ ወይም ጊዜሽን waste ሊያደርግ የመጣ player አይደለም ከአንድ እውነተኛ real man የሚጠበቀውን ሙሉ ኃላፊነት commitment financial stability እና responsibility አሟልቶ ነው የመጣው ገና ራሱን establish ያላደረገ የራሱ vision የሌለው Next Stepው ምን እንደሆነ እንኳን የማያውቅና potential ብቻ ይዞ wait አድርጊኝ የሚልሽ ወጣት ጋር የእድሜሽን golden time የወርቅ ዘመን waste አታድርጊ በharam relationship ውስጥ የሚገባ ቃል የሚባል ነገር fake ነው ስሜታዊነት እንጂ ምንም value የለውም! ከማንኛውም ሰው ቃል በፊት መቅደም ያለበት የፈጣሪን ትእዛዝ መጠበቅና የራስሽን ክብርና pride protect ማድረግ ነው!
እና ma bf ሙሉ በሙሉ ትቼው በአባቴ በር የመጣውን official ባል እንዳገባ ነው የምትሰጠኝ final advice?
አዎ! እሱ ነው ትክክለኛው choice ምክንያቱም እውነተኛ pure Lv እና እውነተኛ አክብሮት የሚገለጸው በመስኮት ሾልኮ በtext ጅንጀና እና በሀራም rlp መታለል ሳይሆን በአባትሽ በር በኩል በክብር ሲመጣ ነው ያኛው እኮ መጀመሪያ ስልክሽን ወስዶ ጊዜሽን kill ሊያደርግ ነበር የፈለገው እንጂ action ላይ ወፍ የለም! እንደዚህ አይነት ወርቃማ የሀላል ትዳር እድል opportunity ዛሬ በስሜት ignore ካደረግሽው ነገ ትዳር በጣም በሚያስፈልግሽ ሰዓት እንዲህ አይነት gentleman ላይመለስ ይችላል። ስለዚህ optionሽን አሁኑኑ አስተካክይና በአባትሽ በር የመጣውን ምረጪ!
በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ! ትልቅ eye opener ሆነልኝ ከትልቅ Illusion ነው የቀሰቀስከኝ። የትኛውን መወሰን እንዳለብኝ ግራ ገብቶኝ ነበር..
ምንም ማለት አይደለም! አሁን የትኛው መንገድ ክብርሽን ጠብቆ futureሽን safe እንደሚያደርገው በደንብ ግልጽ ሆኖልሻል አይደል?
አዎ! በሚገባ ገብቶኛል!
15
15
3
3
3July 11, 2026 2.7K 4 4