የ2018 የወራቤ ከተማ የክረምት የጤና የእግር ኳስ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዉጤት ቅዳሜ 30/12/18… — የወራቤ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት⚽️ — TG.ME

👉የ2018 የወራቤ ከተማ የክረምት የጤና የእግር ኳስ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ዉጤት

         
     ቅዳሜ 30/12/18
                9:00

🔴ገቢዎች 1_2 ስልጤ ዞን ፖሊስ🔵

የጨዋታው ኮከብ መሀመድ ከፓሊስ

ውጤቱን ተከትሎ ስልጤ ዞን ፖሊስ የዋንጫ ተፋላሚ መሆኑን አረጋግጧል!!

   🏟️  ሜዳ ሀይረንዚ

         
👎3
September 5, 2026 211