updated
👉የ2018 የወራቤ ከተማ የክረምት የጤና የእግር ኳስ ውድድር የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች መርሃግብር
ሀሙስ 28/12/18
9:00
🔴BDS ከ ማረሚያ🔵
🏟️ ሜዳ TBA
ሀሙስ 28/12/18
9:00
🔴ገቢዎች ከ በሬዳ🔵
🏟️ ሜዳ TBA
👉👉ከላይ የተጠቀሰው ሰዓት ጨዋታ የሚጀመርበት መሆኑን አውቃቹ ቀድማቹ አንድትገኙ የውድድርና ስነ ሰርዓት ኮሚቴው ያስጠነቅቃል!!!














