የ2018 የወራቤ ከተማ የክረምት የጤና የእግር ኳስ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች መርሃግብር ቅዳሜ… — የወራቤ ከተማ ወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት⚽️ — TG.ME

👉የ2018 የወራቤ ከተማ የክረምት የጤና የእግር ኳስ ውድድር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታዎች መርሃግብር

         
     ቅዳሜ 30/12/18
                9:00

🔴ገቢዎች ከ ስልጤ ዞን ፖሊስ🔵

   🏟️  ሜዳ ሀይረንዚ

          ዕሁድ 01/13/18
                   4:00

🔴ወራቤ ዩኒቨርሲቲ ከ ወራቤ ሆስፒታል🔵

  🏟️ ሜዳ ተይረንዚ

  👉👉ከላይ የተጠቀሰው ሰዓት ጨዋታ የሚጀመርበት መሆኑን አውቃቹ ቀድማቹ አንድትገኙ የውድድርና ስነ ሰርዓት ኮሚቴው ያስጠነቅቃል!!!
September 4, 2026 390 2