ፋርማሲ ኮንዶም ሊገዛ ዘው ብሎ ሲገባ ፋርማሲስቷ ትልቅ ሴትዮ ሆነው ያገኛቸዋል
ሽሮፕ አለ እማማ?
አለ ግን ለማነው?
ለብል.... ለልጄ... ለልጄ ነው
ምን ሆኖብህ ነው?
ከባድ ሳል ይዞት ምንም አላስተኛ አለው ለሊቱን ሙሉ ቀጥ እንዳለ ነው ያደረው
ለሱ ግን ከሽሮፑ ይልቅ ሌላ የምትቀባ መድሀኒት አለች እሷ ናት የምትሻለው
ቢቻልማ የሚጠለቅም ቢኖር ደስ ይለኝ ነበረ
ሰውዬ ግን እርግጠኛ ነህ ሽሮፕ ነው የፈለከው? ኮንዶም ነው አደል የፈለከው? መጠየቅ አፍረህ ከሆነ አትፈረኝ
ኧረ በስማም እማማ ትልቅ ሰው አይደሉንዴ? እኔ እንዲህ ያለ ነገር አርጌም አላውቅም
እና ልጁን በንፋስ ነው የወለድከው? በል አሁን የትኛው ይሁንልህ?
ካሉ ምን ይደረጋል መቼስ.... ከሰንሴሽኑ ሁለት ከሂወት ትረስት ደሞ ሶስት ከዛኛው ከውጪው ደሞ ሁለት ፍሬ ጨምሩልኝ
ሰውዬ ለብርድ ነው ለብድ ነው የፈለከው?
ኧሯ የርሶም ደሞ በዛ
By Tadios Alemayehu
@wegoch
@wegoch
@paappii
58
1August 26, 2026 2.5K 40