ትንሹ ጆኒ ለአስተማሪዉ እየነገረዉ ነዉ ።
እኛ ቤት በጣም ትንሽ ናት ቤታችን እና እናቴ አባቴ እኔ ሁላችንም ምንተኛዉ አንድ አልጋ ላይ ነዉ ። እና ሁሌ ማታ ላይ አባቴ እንደተኛሁ እና እንቅልፍ እንደወሰደኝ ቼክ ያደርገኛል “ ተኝተሀል ?” ብሎ ሲጠይቀኝ
“አይ አልተኛሁም “ እለዋለሁ። ከዛ በጥፊ ያጠናግረኝ እና ይገላምጠኛል ብሎ ነገረዉ። አስተማሪዉ ሰማዉ እና “ይኸዉል ዛሬ አባትህ ቼክ ሊያደርገህ ተኝተሀል ብሎ ሲጠይቅህ ዝም በል ትንፍሽ ሳትል እንደተኛ ሰዉ ጨፍነህ ምንም መልስ እንዳትሰጥ “ ብሎ መከረዉ ።
ከዛ በሶስተኛዉ ቀን አስተማሪዉ ህፃን ጆኒን ፊቱ አባብጦ ቀይ ሆኖ ጥግ ቆሞ ያየዋል ።
አስደንግጦ “ እረ ምንጉድ ነዉ ፊትህ ምን ሆነህ ነዉ እንዲህ ያበጠዉ “ ብሎ ይጠይቀዋል። ትንሹ ጆኒም “ አባቴ ድጋሚ እንደተኛሁ ቼክ ሊያረገኝ ሲጠይቀኝ አንተ እንደመከርከኝ እንደተኛ ሰዉ ጭጭ አልኩት ። ከዛ እናቴ እና አባቴ መንቀሳቀስ ጀመሩ እናቴ በጣም በሀይል ትተነፍሳለች እግሯንም ወደላይ እርግጫ እየሰነዘረች ድምፅ ማሰማት ትጀምራለች ። ከዛ አባቴ እናቴን “ እየመጣሽ ነዉ ?” አላት ከዛ እናቴም “ አዉ እየመጣሁ ነዉ አንተስ እየመጣህ ነወ?” ከዛ አባቴ “አዉ አዉ እየመጣሁ ነዉ “! ሲላት የትም ቦታ ብዙ ግዜ ከኔ ዉጪ ጥለዉኝ ስለማይሄዱ ስለዚህ እኔም ድምፄን አዉጥቼ
“ ጠብቁኝ እኔም እየመጣሁ ነዉ “
ስላቸዉ አባቴ የሰነዘረብኝ ቡጢ ነዉ እንዲህ ያረገኝ!
By Eled Aymen
@wegoch
@wegoch
@paappii
85
15July 14, 2026 7K 62