አስመራ‼ የሱዳን የሉዓላዊነት ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄነራል አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን ለስራ ጉብኝት አስመራ… — Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ — TG.ME

አስመራ

የሱዳን የሉዓላዊነት ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄነራል አብደል ፈታህ አል-ቡርሃን ለስራ ጉብኝት አስመራ የገቡ ሲሆን፣ በፕሬዚዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። በጉብኝታቸውም በሁለትዮሽ ግንኙነት፣ ይመክራሉ ተብሏል።ሁለቱ ከኢትዮጵያ ጋር ግንኙነታቸው የሻከረ ነው።
#WasuMohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ  የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
❤75🥰11👍9👏4🕊4💩2🎉1
September 4, 2026 27.4K 4