እንዲፈቱ ተወሰነ‼
የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በሽብር ወንጀል ተጠረጥረው በእስር ላይ በሚገኙት የኢሕአፓ የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ይስሓቅ ወልዳይ፣ አባል አበበ አካሉ እና ጠበቃ አበራ ንጉሥ ላይ እያንዳንዳቸው በ50 ሺህ ብር ዋስ እንዲፈቱ ብይን ሰጠ።
ፖሊስ ተጠርጣሪዎቹ «ሕጋዊ ፓርቲን ሽፋን በማድረግ ሥልጣንን በኃይል ለመያዝ እና አገር ለማፍረስ አደራጅተዋል» በሚል ተጨማሪ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ጠይቆ የነበረ ቢሆንም ፍርድ ቤቱ የዋስትና መብታቸውን ፈቅዷል።
ተጠርጣሪዎቹ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም በቁጥጥር ሥር ውለው ለአንድ ወር ያህል በእስር ላይ ነበሩ።
#WasuMohammed
👇እዚህ ድምፅ ይስጡ👇
https://yekinlibochaward.org/nominees/wasu-mohammed
====================
ወቅታዊ እና የታመኑ መረጃዎች እንዲደርሱዎ የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4

96
12
8
3
1
1
1September 4, 2026 24.7K 2