ከሰው ጋር በሰላም ለመኖር፣ ከራሳችን ጋር ሰላም ለመፍጠር፣ በስኬት ጎዳና ላይ ወደ ፊት ለመገስገስ የሚረዱ ሰባት የህይወት ህጎችን እንሆ :-
1.ከትላንትህ ጋር ሰላም ፍጠር፤ አሁንህን እንዳይረብሽ።
2. ሌሎች ሰዎች በአንተ ዙሪያ ስላላቸው ሀሳብ ያንተ ሀላፊነት አይደለም።
3. ጊዜ ማይሽረው ቁስል የለም።
4. ደስታ በማንም እጅ ላይ አይደለችም፤ በአንተ እጅ እንጂ።
5. እራስህን ከሌሎች ጋር አታነጻጽር፤ ሰዎች ላይም አትፍረድ፤ ያለፉበትን የህይወት ውጣ ውረድ አንተ አታውቅም።
6. አብዝተህ መጨነቅህን አቁም፤ ለጥያቄዎች ሁሉ መልስ ሊኖርህ አይጠበቅብህም።
7. ፈገግ በል በዓለም ላይ ያለው ችግር በሙሉ ያንተ አይደለም።
9July 11, 2026 796 9