ህይወትን በጥበብ: post #1444 — TG.ME

🧠ትልቁ  ጥበብ ፦ ፈጣሪን መፍራት

👑 ትልቁ ስልጣን ፦ ራስን  መግዛት

🧏‍♂ ትልቁ  ማስተዋል ፦ ከሀጢአት  መራቅ

💪 ትልቁ  ጀግንነት  ፦ ትዕግስት

💎 ትልቁ  ሀብት  ፦ ፍቅር

💓 ትልቁ  ቁም  ነገር ፦  ይቅርታ

🔰 ትልቁ  ምላሽ ፦ ምስጋና  ነውና  እነዚህን  በህይወታችን  ተርጉመኔ  እንኑርባቸው ::
🌦መልካም ቀን ይሁንልን🫶 join https://t.me/tibeb145 https://t.me/tibeb145
Telegram
ህይወትን በጥበብ
እዚህ Channel ላይ ያስተምራሉ ያዝናናሉ ብለን የምናስባቸውን 🎯 መፅሀፎች ተከታታይ ልቦለድ 🎯ግጥም 🎯ፍልስፍና 🎯ምክር የተለያዩ PDF መፅሐፍት ይለቀቃሉ. እንዲኹም የስኬታማ እና የትልልቅ ሰዎች አባባል. እንደፈለጉ ያገኛሉ ይቀላቀሉን @tibeb145 እኛን ለማግኘት ከፈለጉ እና ለክሮስ እዚ ላይ ያናግሩን. @drm0203
❤5