ህይወትን በጥበብ: post #1446 — TG.ME

ይህን ታሪክ  አንብባቹ ህይወታቹን ቀይሩ!😉የምር አንብቡት በናታቹ
ልብ የሚነካ መሳጭ ታሪክ

ጋፉር በህንድ ውስጥ ይኖር የነበረ የ- 4ኛ ክፍል ተማሪ ነው በትምህርቱ ግን ደካማ ነው።
አስተማሪው ክላስ ውስጥ በጣም ትጮህበታለች 😡
እንዲያሻሽል ትመክረዋለች አልፎ 😒 አልፎም ትቀጣዋለች 😡
ከባሰም ትረግመዋለች 😩
.
ጋፉር ቤት ውስጥም ከእናቱም ጋር አይስማማም አንድ ቀን ወላጅ ይጠራና
እናቱ ት/ቤት ሄደው ለልጃቸው ክትትል እንዲያደርጉ
ለመምህሯ ይነግራሉ
መምህሯ ግን ጋፉር እድሜ ልኩን አንደማይለወጥ ለእናትየው ትነግራቸዋለች
.
በዚ ንግግር አዕምሯቸው የተነካው የጋፉር እናት በብስጭት ልጃቸውን ይዘው ወደ ሌላ ዴልሂ ምትባል ከተማ ይሄዳሉ።

.
ከ 25 አመት በኋላ የጋፉር የ4ኛ ክፍል መምህር የነበረችው የልብ ህመምተኛ ሆና ወደ
ሆስፒታል ትሄዳለች ከዛ ግን ዶክተሮች ከባድ ቀዶጥገና እንደሚያስፈልጋትና በ ህንድ ውስጥ ዴልሂ የሚገኝ አንድ ሀኪም ብቻ ቀዶጥገናውን እንደሚሰራ ይነግሯታል።

.
ከዛም ዴልሂ በመሄድ ቀዶጥገናው ተደረገላት።
ከማደንዘዣ ልክ እንደነቃች ከፊቷ በጣም ቆንጆ ፡ ሳቂታና ፡ መልከመልካም የሆነ
ዶክተር ቁሟል።
.
እንዴት ነሽ? ብሎ ጠየቃት
.
እሷ ግን በመመለስ ፋንታ
እጇን እያወራጨች ልትናገር ስትል መናገር የምትፈልገውን ነገር ሳትናገር በዛው
አሸለበች 😱😔😢😱

.
ዶክተሩ በጣም ደንግጦ ሰውነቱ በሙሉ ተንቀጠቀጠ ፡ ወዲያው ዞር ሲል
.
.
ለካስ ጋፉር ሆዬ የጽዳት ልብሱን ለብሶ
ማፅጃ ማሽኑንን ለመሰካት ብሎ ኦክስጅን መስጫ ማሽኑን ነቅሎባት ትንፋሽ አጥታ ነው የመረሸችው😂😔😂😔😂
.
.
.
ጋፉር ዶክተር ሆኗል ብላችሁ ከጠበቃችሁ የህንድ ፊልም በጣም በጣም ታያላቹ ማለት ነው 😂😂😂😂


እንደዚህ አይነት ገራሚ ጽሁፎችን ለማግኘት join https://t.me/tibeb145
😁19❤1