BIOGRAPHY_Teach የተሰኘው ልዩ ቻናላችን፣ የታላላቅ ሰዎችን የሕይወት ታሪክ ተራ በሆነ መንገድ አይተርክም፤ ይልቁንም፦
🏷 የ 48ቱን የስልጣን ሕጎች (The 48 Laws of Power)፦ ጠላቶችህን እንዴት እንደምታሸንፍ፣ በሰዎች ላይ እንዴት ተፅዕኖ እንደምትፈጥርና ራስህን እንዴት እንደምትጠብቅ በታሪክ ማሳያ ያስተምርሃል።
🏷 ድብቅ የስነ-ልቦና ስልቶች
(Psychology Tips)፦ የሰዎችን የሰውነት ቋንቋ (Body Language) እንዴት እንደምታነብ፣ ውሸትን እንዴት እንደምትለይና አእምሮን የመምራት ጥበብን ያጋራሃል።
🏷 እውነተኛና ልብ የሚነኩ ታሪኮች፦ ተስፋ በቆረጥክበት ሰዓት ጽናትንና ብርታትን የሚሰጡህ፣ ከአስደናቂ የዓለማችን ታሪኮች የተቆነጠሩ ምርጥ ትምህርቶች ይደርሱሃል።
"ትልቁ ስህተት ሁሉንም ነገር ራስህ ሞክረህ ለመማር መፈለግህ ነው። ብልህ ሰው ግን የሌሎችን ታሪክ አይቶ ካለፉበት ስህተት ይማራል!" 💡ከንቱ ወሬዎችን ሰልችቶሃል? አእምሮህን በጥበብና በንቃት ለመገንባት አሁኑኑ ተቀላቀለን! 👇
የቻናላችን ሊንክ፦
🔗 @BIOGRAPHY_TEACH
🔗 @BIOGRAPHY_TEACH
