OR
ብዙ ጊዜ ሁሉም ተማሪዎች በሚባል መልኩ ለጥናት የሚጠቀሙት MODULE ነው
ግን ጊቢ ላይ ሁላችንም እንደምናውቅ ለSemester የሚሰጠን የትምህርት ጊዜ በጣም አጭር ና ፈጣን ነው። በዚህም ምክንያት Module ሙሉውን አንብበን እንጨርሳለን ማለት ዘበት ነው
አስተማሪዎችም ቢሆኑ ብዙ ጊዜ ከModule ይልቅ Handout ነው የሚጠቀሙት በተለይ Theory የሚበዛው Course ላይ።
ስለዚህ Theory ለሚበዛው Course ከModule ይልቅ Handout😘ብትጠቀሙ በጣም አዋጭ ነው።
በየአንዳንዱ Course አስተማሪዎች ተመካክረው ከ Module ላይ አፈስገፈሱን አሳጥረው፣ የሚቆረጠውን Portion ቆርጠው፣ እጥር ምጥን አድርገው ለዩኒቨርስቲው የሚመጥነውን ቅመም የሆነች Note ሚያሰፍሩባት Document ናት
(ከ ዩኒቨርስቲ የኒቨርሲቲ ይለያያል..).... ሲጀመር አስተማሪወች የሚመክሩት ካለን ጊዜ አንጻር handout እንድናነብ ነው ፈተናውም ከ 90% በላይ የሚመጣው እዚሁ ላይ ነው በተለይ ሚሸመደዱ ትምህርቶች
ለተማሪዎች በተማሪዎች



