እንኳን ደስ አላችሁ ✨ 🖱በ 2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ወሳኝ መልዕክት… — Temari News — TG.ME

☕️እንኳን ደስ አላችሁ ✨

🖱በ 2019 አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ወሳኝ መልዕክት :-

➡️UAT Full Day  Special Tutorial, Revision And Last year UAT Exam Discussion.

🆕በዚህ አመት Entrance ለተፈተናችሁ እና ማለፊያ (300+) አምጥታችሁ Addis Ababa Universty መግባት ለምትፈልጉ የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ ይህ ለእናንተ ነው 🙌

✅ለUAT በምንም የማይተኩ 6 እጅግ ወርቃማ ቀናት ቀርተወል ፤ እስካሁን በደንብ ያልተዘጋጃችሁ እናንተስ ከጓደኞቻችሁ ለምን ተለይታችሁ በዝግጅት ክፍተት ምክንያት AAU እየፈለጋችሁ ትወድቃላችሁ ? በፍፁም አትወድቁም ፤ UAT Center የት ሄዶ ?

✅ እንሆ በእነዚህ ስድስት  እጅግ ወሳኝ እና ወርቃማ የዝግጅት ቀናት  በደንብ ለመዘጋጀት ላሰባችሁ ይሄው UAT Center በRound-2 Special Tutorial and Exam Practice ቀኑን ሙሉ ከጠዋት 2:30-እስከ ለሊት 5:00ድረስ የሚገርም ዝግጅት ይሰጣችኋል 🤗

🖱ለሚቀጥሉት እጅግ ወሳኝ ቀናት ቀኑን ሙሉ እኛ ጋር ናችሁ 🤗 UAT Center እያለ ወደኋላ ቀርቻለሁ ፤ ተዘናግቻለሁ የለም !

ለሁሉም AAU መግባት ለሚፈልግ ተማሪ በሙሉ ሼር ይደረግ
🙏

💻ለUAT መዘጋጂያ App ከPlay Store አውርዶ ለመመዝገብ ይህንን ተጠቀሙ👇
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.uataauexamcenterapp.com

እኛን ማግኘት ሲፈልጉ :
📞0906014772
📞0930513350

🫶Share For Your Friends
✨

🌀እኛን ለመቀላቀል👇
@AAU_UAT_Center
@AAU_UAT_Center
❤9🙏3
September 1, 2026 3.6K 7