🚨 ጊዜው እያለቀ ነው! የ AASTU/ASTU እና AAU ህልማችሁ ሊሳካም ሊጨናገፍም የሚችለው አሁን በምትወስኑት ውሳኔ ነው! ⏱️
AASTU/ASTU ዩኒቨርስቲዎቹ የመግቢያ ፈተና ምዝገባ ከነሐሴ 25 እስከ ጳጉሜ 3 ብቻ መሆኑን ይፋ አድርገዋል! ፈተናው ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ባሉት የሳይንስ ትምህርቶች ላይ ነው።
አስቡት... በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎች ለጥቂት የመግቢያ ቦታዎች እየተፎካከሩ ነው። እናንተ ይህንን እያነበባችሁ፣ ተፎካካሪዎቻችሁ ሌሊት ተቀን ዝግጅት ጀምረዋል። ታዲያ እናንተ በድሮው የጥናት መንገድ ጊዜያችሁን እያቃጠላችሁ ነው ወይስ ዘመናዊውን መንገድ መርጣችኋል?
ይህን ከፍተኛ ፉክክር ሰብሮ በማለፍ የኢንጂነሪንግ ወይም አፕላይድ ሳይንስ ተማሪ ለመሆን ተራ ጥናት አይበቃም። ከሌሎች ቀድማችሁ እንድታልፉ የግድ "Uni Path" App ሊኖራችሁ ይገባል!
በ Uni Path ውስጥ የካምፓስ መግቢያ ቁልፎች ተቀምጠዋል፡ 👇
✅ ትክክለኛውን ፈተና ቀድማችሁ እወቁ፡ የ AASTU/ASTU እና AAU UAT የበርካታ ዓመታት ያለፉ ፈተናዎች ከተብራራ መልስ ጋር!
✅ የፈተናውን ድባብ ተላመዱ፡ ነገ ፈተና ላይ እንዳትደናገጡ፣ ትክክለኛውን የ Online ፈተና የሚመስሉ (Simulation Exams)።
✅ ሰፊውን ትምህርት በአጭሩ፡ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ያለውን ትምህርት በአጭር ጊዜ እንድትጨርሱት የተዘጋጁ Study Notes እና በየ subjectu የተከፋፈሉ ጥያቄዎች።
ነገ ውጤት ሲመጣ "ምነው በጊዜ አፑን አውርጄ ባጠናሁ ኖሮ" ብሎ ከመፀፀት፣ አሁኑኑ የሌሎችን ተማሪዎች ፈለግ ተከትላችሁ ዝግጅት ጀምሩ!
👇 አፑን አሁኑኑ አውርዳችሁ ከሌሎች አንድ እርምጃ ቅደሙ፡
👉 https://t.me/unipathofficial/33
📞 ለማንኛውም ጥያቄ እና እገዛ፡ @unipathofficial_support_bot ላይ ያነጋግሩን!
Forwarded fromUni Path - UAT & AASTU/ASTU Entrance
Telegram
Uni Path - UAT & AASTU/ASTU Entrance
Uni Path
5
4
4
3September 1, 2026 4K 14