ትምህርት ቤት ከሚማሩት በተጨማሪ እውቀትዎን ለማስፋት እና ለወደፊት ህይወትዎ ለመዘጋጀት እነዚህን ነፃ ድረ-ገጾች ይጠቀሙ፡
ለሁለተኛ ደረጃ እና ለዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በማቲማቲክስ፣ ፊዚክስ፣ ኬሚስትሪ እና ባዮሎጂ አጭርና ግልጽ የቪዲዮ ትምህርቶች አሉት።
ከአለም አቀፍ ዩኒቨርሲቲዎች እና ትላላቅ ካምፓኒዎች Google, Facebook ነፃ ኮርሶችን መውሰድ ይችላሉ። "Financial Aid" በማመልከት ሰርተፊኬቱንም በነፃ ማግኘት ይቻላል!
የእንግሊዝኛ፣ የፈረንሳይኛ ወይም የሌሎች ቋንቋዎችን ችሎታ በጨዋታ መልክ በቀን በ10 ደቂቃ ብቻ ለማሻሻል ይረዳል።
ለተማሪዎች በተማሪዎች



