@tebeb · 1.1K subscribers
ወርሀዊ የስነ ፅሁፍ ምሽት! ለጥያቄ እና አስተያየቶቻችሁ @tebebbetbot ላይ ልታናግሩን ትችላላችሁ።
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/tebebIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 21, 2017per Telegram
We have been tracking it since August 24, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
3 advertisers placed 3 creatives in this channel · est. CPM $1–5.
የሀሳብ ድርቀት ሌብነትን ሀላል አያደርግም! . የሰዎችን የአዕምሮ ንብረት ያለምንም ሀፍረት በጠራራ ፀሀይ ለመዝረፍና በሰዎች ላብ በተገነባ መሰላል ላይ ከፍ ብሎ ለመታየት የመሞከር አባዜ በርካታ የትንሽነት ስነ ልቦና በተጠናወታቸው ድኩማን ዘንድ እንደ ትልቅ ሙያ የሚታይ የግብረ–ገብነት እንከን ሲሆን ተመልክተናል። ይህ የትንሽነት ስነ–ልቦና ግን የጥበብ ቤትን የሚያህል ከታዳሚዎቿ የመግቢያ ክፍያ ለመጠየቅ አፍራ የመስራቾቿን ኪስ ስታጎድል የነበረች መድረክን በድፍረት ለመን…
ራሳችሁን ከአላስፈላጊ ብዝበዛ ታደጉ! . የጥበብ ቤት ስምን እና የመሰናዶ መዋቅርን ያለአግባብ እና ያለባለቤቶቹ ፈቃድ በመጠቀም የጥበብ ቤት የ24ኛ ዙር መሰናዶ በቅርቡ እንደሚካሄድ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ ከጥበብ ቤት ፈቃድ የሌለው መሆኑን እየገለፅን፤ ማንኛውም የጥበብ ቤት ቤተሰብም ሆነ አባል ከዚህ ህገ ወጥ ስራ ራሱን እና ገንዘቡን እንዲጠብቅ ለማሳሰብ እንወዳለን። የጥበብ ቤት በቅርቡ በተሻለ መልኩ ወደ እናንተ ለመድረስ በዝግጅት ላይ ስትሆን፤ ለጊዜው ለመሰናዶ የ…
[media, no text]
[media, no text]
[media, no text]