ራሳችሁን ከአላስፈላጊ ብዝበዛ ታደጉ!
.
የጥበብ ቤት ስምን እና የመሰናዶ መዋቅርን ያለአግባብ እና ያለባለቤቶቹ ፈቃድ በመጠቀም የጥበብ ቤት የ24ኛ ዙር መሰናዶ በቅርቡ እንደሚካሄድ ተደርጎ የሚሰራጨው መረጃ ከጥበብ ቤት ፈቃድ የሌለው መሆኑን እየገለፅን፤ ማንኛውም የጥበብ ቤት ቤተሰብም ሆነ አባል ከዚህ ህገ ወጥ ስራ ራሱን እና ገንዘቡን እንዲጠብቅ ለማሳሰብ እንወዳለን።
የጥበብ ቤት በቅርቡ በተሻለ መልኩ ወደ እናንተ ለመድረስ በዝግጅት ላይ ስትሆን፤ ለጊዜው ለመሰናዶ የተቆረጠ ቀን አለመኖሩን እንድታውቁትና የጥበብ ቤትን በተመለከተ መረጃዎችን ከዚህ ቻናል ላይ ብቻ እንድትከታተሉ ለማስገንዘብ እንወዳለን።
.
በቀለም ጠብታ ማንነት ሲረታ!
የጥበብ ቤት
@tebeb
May 28, 2022 6.1K 5