የህውናችን ነገረ ዓምድ፣ አምሓራዊ ቀይ መስመራችን የአፅመ እርስቶቻችን ጉዳይ ነው‼️ አምሓራን ያለ መሬቱ እና… — ATAYE MEDIA TUBE — TG.ME

የህውናችን ነገረ ዓምድ፣ አምሓራዊ ቀይ መስመራችን የአፅመ እርስቶቻችን ጉዳይ ነው‼️ አምሓራን ያለ መሬቱ እና ዐፅመ እርስቱ ህልውናውን መታደግ አይቻልም! በብዐዴን ትክሻ ሊሸጡን እየደለሉ ያሉት የወያኔ ድልብ ኮርማዎች ከኡጋንዳ እስከ እስማዳ፣ ከጎጃም እስከ አምስተርዳም ከደሴ እስከ ዲሲ ከመንዝ እስከ ፍራንስ መረብ የዘረጉትን እናውቃቸዋለን! ወልቃይትን "#ኩርማን መሬት" ሲል ያቃለለን ቅጥረኛ ጠረን ለማዎቅ የሚከብደን ደደብ አይደለንም! ወያኔን ተጫኝ ስናዳሪ ነው! የግብፅ እና ኢትዮጵያ ታሪካዊ ጠላትነት ማዐከላዊ አመክንዮ "የአባይ ወንዝ" እንደሆነው ሁሉ…በወያኔ እና የአምሓራ ህዝብ መካከል የቆመች የዘላቂ ጠላትነታችን ማዕከል የአፅመ ርስት ጉዳያችን ነው። ወያኔ፣ በአምሓራ አፅመ እርስት ቀይ መስመር ጉዳይ አቋሟ የይቅርታ እና የማክበር እስካልሆነ ከዐምሓራ ጋር ለመስራት መዳዳቷ በራሱ ንቀት ነው። ወልቃይትን "ኩርማን መሬት" ሲል የሚያቃልለው ስናዳሪ ጭንቅላት የሆዱ ኩርማን ሰቀቀን ያቀነጨረው ድውይ ብቻ ነው። #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 24/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh https://t.me/Moamediamores

❤1
April 2, 2025 345