ATAYE MEDIA TUBE: post #2532 — TG.ME

የወያኔ ጤና ጥበቃ ሚንስትር ሆነው የአምሓራን እናቶች በማምከን የሚከሰሱት ቴዎድሮስ አድሃኖም፣ አሁን በያዙት የዐለም ጤና ጥበቃ ፕሬዝዳንትነት በመጠቀም እና ከቢልጌት ጋር ተመሳጥረው አፍሪካን በማምከን አሻጥር ተከሰሱ‼️ ቢልጌት እና የአለም ጤና ድርጅት አፍሪካውያንን በድብቅ አምክነዋል‼️ ቢል ጌትስ እና የዓለም ጤና ድርጅት በአፍሪካ ሴቶችን በድብቅ መካን እንዳደረጉ የአሜሪካ ጤና ሚኒስትር ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ተናገሩ የአሜሪካወሰ ጤና ሚኒስትር ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ቀደም ሲል ያደርጉት ቃለ ምልልስ በማህበራዊ ትሥሥር ገፆች በሰፊው እየታየ ነው። የኢትዮጵያ ጤና ሚንስትር ሹም ሆኖ እያለ አማራን በማምከን ከፍተኛ ትብብር በማድረግ ለአለም ጤና ድርጅት ውለታ የዋለው ወያኔው ቴዎድሮስ አድሃኖም፣ ወደ አለምጤና ድርጅት ሹመኛነት ካደገ በኋላ…በአፍሪካውያን ላይ ክህደት በማስፈፀም፣ መካንነትን አስከታይ መርዛማ መድሃኒቶችን በማሰራጨት ተከሷል። 💬 "ሴቶችን ለማምከን በቴታነስ ክትባቶች ውስጥ ፅንስ የሚያቋርጡ ሆርሞኖችን ለማካተት ለ20 ዓመታት ጥናት አጥንተዋል። ከዛም ሳይናገሩ ለአንድ ሚሊዮን ሴቶች ሆርሞኖቹን ያካተተ የቴታነስ ክትባት ሰጥተዋል" ሲሉ ሚኒስትሩ ተናግረዋል። ለአድር ባይነት ግን ይቻላል። #የቴሌግራም እና ፌስቡክ ቻናላችንን join አድርጉ። #ድል፣ ለመላው አምሓራ ፋኖ! https://www.facebook.com/profile.php?id=61571637893418 መጋቢት 22/2017 ዓ.ም ሞዐ ሚዲያ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ⚖🗣📢 @Moamediamoresh

March 31, 2025 404