ከእስራኤል አገላጋዮች አንዱ የሆነው ኩዌይታዊው ሳሊም አጦዊል እስራኤል ጋዛን በጦር ጄቶች አልደበደበችም ፌክ… — Seid Social — TG.ME

ከእስራኤል አገላጋዮች አንዱ የሆነው ኩዌይታዊው ሳሊም አጦዊል እስራኤል ጋዛን በጦር ጄቶች አልደበደበችም ፌክ ነው ፊልም ነው እያለ እያስተባበለ ነው።
አጦዊል አክሎም 80 በ 12 ኪሎሜትር የሆነቺው ጋዛን እስራኤል በጦር ጄት ብትደበድብ ኖሮ አንድም ሰው አይተርፍም ነበር እስራኤል ስላዘነችላቸው ስላልደበደበች ነው የተረፉት እነዚህ ጋዛዊያን ሶስት አመት በጉርጓድ ውስጥ ሆነው ከእስራኤል መትረፍ የሚችሉ እንዳይመስሏችሁ ውሸት ነው እያለ ነው።
የእስራኤል ጥቃት እንኳን ጋዛዊያንና ሂዝቡላህ( በርሱ አጠራር ሂዝቡሸይጧን) እና ኢራን ( በርሱ አጠራር መጁሳ) እንኳ አልተቋቋሙትም እያለ ለእስራኤል ይሞግታል።

ውፍረቱና ቦርጩ አላንቀሳቀሰው እያለ የሚያውደለድለውና የእስራኤል ፕሮጀክት አስፈፃሚ የሆነው ሳሊም በጋዛዊያን ላይ መሳለቁን ዛሬም ቀጥሏል።

አላህ ይይለት!

ቴሌግራም
👉 t.me/Seidsocial
💔63❤24🤬19🔥5🤔1😢1
August 27, 2026 8.6K 36 16