የሰዎች ጉዳይ ከራሷ በላይ የሚያሳስባትና የተቸገሩን ለመርዳት ብዙ ስትለፋ የምናውቃት ሀያት አሁን ላይ ወደ ንግድ ገብታ ለመስራት እየታተረች ትገኛለች።
እርሷን ማበረታታት መግዛት ደግሞ ከእኛ የሚጠበቅ ነገር ነውና
እርሷን በመግዛትና ስራዋን በማስተዋወቅ እንዲናበረታታት ይሁን።
የተለያዩ የአዋቂና በየትኛውም እድሜ ያሉ የልጆች ልብሶችን ፤ ቦርሳዎችን ፤ ቆንጆ የምሳ እቃዎችን እርሷ ጋር ታገኛላችሁ። በተለይ ደቡብ ወሎ አቀስታ ያላችሁ ግዟት አበረታቷት።
በስልክ ቁጥር 0910835315 ታገኟታላችሁ
በቴሌግራም አካውንቱ @Umusitrella ኮንታክት አድርጓት።
የቴሌግራም ግሩፕም አላት
👇
https://t.me/hayushope
56
5
2
2September 1, 2026 3.5K 3 3




