እውቀት እውነታን የሚፈትንበት አጋጣሚ ላይ ራስህን ብታገኘው አላህን ያዝ። ብዙ ስታውቅና ጥርጣሬ ላይ ስትሆን ፊትህን ወደ አላህ መልስ። አላህ ይርሃመውና ውዱ ወንድማችን በዱንያ ላይ ካበሩ ከዋክብት አንዱ ነበር፤ ስራህ አሁንም ያበራል። በጀነት እስክንገናኝ እኛም በዚህ መንገድ ላይ መዋልን ሻትን።
8
9🔥#ልክ_ገላዎን_ሲታጠቡ_አይኖን_ሲጨፍኑ_እጅግ_በርካታ_አስፈሪ_ነገሮችን_ማየት፦ በተለይ ውሃ በአናት ላይ ሲፈስና አይን ሲከደን አውሬዎች የሚበሏቸው ይመስላቸዋል። ይህ የጅን መኖር በቂ ምልክት ነው።
10
11
12
13
14
#ከዚህ_አይነት_ሲህሮች በአላህ ኃይል እንጠበቃለን። ማንኛውም አይነት መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ህመም ሲኖርብዎት በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያህ ዶክተሮችንና ምሁራንን ወደሚያገኙበት ወደ ቀልብ ዶክተር ቻናል ያምሩ። በረሱል (ሰ.አ.ወ) መንገድ ብቻ ህክምናዎን ያግኙ።
ህክምና ለማግኘት👇
👆
ህክምና ለማግኘት👇
👆
ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇
#ጅን #ሲህር #ሩቅያ #ጭንቀት #መንፈሳዊ_ህክምና #ፈውስ #ቀልብ_ዶክተር #አርባአ #ኢትዮጵያ #Sihr #Ruqyah #Health #Habesha #Healing
