1:33Watch in Telegramረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا تجعلوا بيوتَكُم قبورًا، ولا تجعلوا قَبري عيدًا﴾ “ቤታችሁን የመቃብር ስፍራ አድርጋችሁ አትያዙ። የኔን መቃብርም የኢድ (የበዓል) ቦታ አታድርጉት።” 🌴አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 2042 🌴ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇https://t.me/Qallbdoct.me/Qallbdoc/16607Translate11September 5, 2026 589 1