የአስጨናቂ የጅን ምልክት! 🖋​በኡስታዝ አርባአ (ረሂመሁላህ) ​እውቀት እውነታን የሚፈትንበት አጋጣሚ ላይ… — 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 — TG.ME

✅ የአስጨናቂ የጅን ምልክት!
🖋በኡስታዝ አርባአ (ረሂመሁላህ)

​እውቀት እውነታን የሚፈትንበት አጋጣሚ ላይ ራስህን ብታገኘው አላህን ያዝ። ብዙ ስታውቅና ጥርጣሬ ላይ ስትሆን ፊትህን ወደ አላህ መልስ። አላህ ይርሃመውና ውዱ ወንድማችን በዱንያ ላይ ካበሩ ከዋክብት አንዱ ነበር፤ ስራህ አሁንም ያበራል። በጀነት እስክንገናኝ እኛም በዚህ መንገድ ላይ መዋልን ሻትን።

〰ክፍል 2፡ ምልክቶቹ!!〰

​8
😀#ቀን_ማታ_እራስን_ለመሳት_ማዞር_ዙርያዎች_ሁሉ_መጨለም፦ ቁጭ ብለው ሲነሱ ይጀምርና መንገድ ላይ እየሄዱ ሳይቀር ጭልምልም ይልባቸዋል። ራሳቸውን እስከ መሳትም ይደርሳሉ።

​9🔥#ልክ_ገላዎን_ሲታጠቡ_አይኖን_ሲጨፍኑ_እጅግ_በርካታ_አስፈሪ_ነገሮችን_ማየት፦ በተለይ ውሃ በአናት ላይ ሲፈስና አይን ሲከደን አውሬዎች የሚበሏቸው ይመስላቸዋል። ይህ የጅን መኖር በቂ ምልክት ነው።

10
🔥#ብርክርክ_ሚያረግ_ፍርሀት_አንዳች_ነገር_እየተከተለን_እንደሆነ_ሁሌ_መሰማት፦ በቀንም ሆነ በማታ አንዳች ጥላ ወይም ነገር ከኋላቸው እንደሚከተላቸው ይሰማቸዋል። ውስጣቸው በጥርጣሬ ይሸከካል።

​11
🔥#ዶክተር_ዘንድ_የማይገልፁት_ስሜት_አላቸው_ሰው_መግደል_መመኘት፦ ሰላም በሰፈነበት ሁኔታ ውስጥ ሆነው ድንገት ደም ያምራቸዋል። ሰውን ስለመግደል ይመኛሉ፤ ይህ እየቆየ ከመጣ በተግባርም ሊፈፅሙት ይችላሉ።

12​
🔥#ክፉ_አመል_በተኙበት_እላያቸው ላይ_መሽናትና_መፀዳዳት፦ የጥቃቱን አስፈሪነት የሚያሳይ ሲሆን፣ በሳል እድሜ ላይ ሆነውም ሽንትና ሰገራን መኝታ ላይ መቆጣጠር ያቅታቸዋል። ወደ ሽንት ቤት እያመሩም እላያቸው ላይ ይጸዳዳሉ።

​13
🔥#ተራ_ሊባል_የማይችል_ባህሪ_በወሲብ_ግንኙነት_ወቅት_ከመጠን_በላይ_እርካታ_እራስን_እስኪስቱ_ድረስ፦ በወንዶች ላይ ያልተለመደ ከልክ ያለፈ እርካታ ይታያል። በሴቶች ላይ ደግሞ በስሜት ብዛት ራስን መሳት ሊገጥም ይችላል።

14
🔥#ርሀብተኝነት_ሲበሉ_ሲጠጡ_አለመጥገብ_አሁንም_አሁንም_መራብ፦ ይህ የማያጠራጥር ምልክት ነው። አሁንም አሁንም ቢበሉ ሊጠግቡ አይችሉም፤ ያለ ወትሮ ሆድ ለቀቀብኝ ባይ ናቸው።

​#ከዚህ_አይነት_ሲህሮች በአላህ ኃይል እንጠበቃለን። ማንኛውም አይነት መንፈሳዊም ሆነ አለማዊ ህመም ሲኖርብዎት በኢስላማዊ እውቀት ብቁ የሆኑ የሩቅያህ ዶክተሮችንና ምሁራንን ወደሚያገኙበት ወደ ቀልብ ዶክተር ቻናል ያምሩ። በረሱል (ሰ.አ.ወ) መንገድ ብቻ ህክምናዎን ያግኙ።

🔸አዎ የዳኑ ሁሉ እየመሰከሩ ነው🔸

💡💡لا غالبَ إلا الله💡💡

💠ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇

⭐️ https://t.me/Qallbdoc


ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/freeeeeeeeeeeere

👆

ህክምና ለማግኘት👇

✈️https://t.me/UstazulQallb

👆

ዌብሳይት (ድህረ ገፅ) 👇

📱 https://qalebdoctor.com


​#ጅን #ሲህር #ሩቅያ #ጭንቀት #መንፈሳዊ_ህክምና #ፈውስ #ቀልብ_ዶክተር #አርባአ #ኢትዮጵያ #Sihr #Ruqyah #Health #Habesha #Healing
❤5
September 5, 2026 587 1