የነብዩ ሙሐመድ (ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) ሐዲስ
"በምትጠላው ነገር ላይ በመታገስ (በመፅናት) ውስጥ ብዙ መልካም ነገር እንዳለ እወቅ፤ ድል ከመታገስ ጋር ይመጣል፣ እፎይታም ከመከራ ጋር ይመጣል፣ በእርግጥም ከችግር ጋር ምቾት አለ።" (ሙስነድ አሕመድ 2803)
"
#የቀልብ #ዶክተር #የአፊያዎ #መንደር
https://t.me/Qallbdoc
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴https://t.me/dr_of_heart

















