ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ ﴿لا تجعلوا بيوتَكُم قبورًا، ولا تجعلوا قَبري… — 🌔የቀልብ ዶክተር🌔 طبيب القلب📿 — TG.ME

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦


﴿لا تجعلوا بيوتَكُم قبورًا، ولا تجعلوا قَبري عيدًا﴾


ቤታችሁን የመቃብር ስፍራ አድርጋችሁ አትያዙ። የኔን መቃብርም የኢድ (የበዓል) ቦታ አታድርጉት።”

🌴አቡ ዳውድ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 2042 🌴


ቻናላችንን ለኡማው ያስተዋውቁ 👇
https://t.me/Qallbdoc
❤11
September 5, 2026 599 1