@negadrasforex · 2.6K subscribers
This is the second Batch for NegadRas FX Academy ⚠️ Nothing in this Course is financial Advice. Forex trading involves real risk and can result in loss
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/negadrasforexIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created July 30, 2026per Telegram
We have been tracking it since September 1, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
አዲስ ለገባችሁ የእስካሁኑ ትምህርቶቻችን ማውጫ ይህንን ይመስላል። በሰማያዊ የተፃፉት ሊንኮችን በመንካት ወደቪዲዮዎቹ መሄድ ትችላላችሁ። 🔍የመማሪያ ቪዲዮዎች ማውጫ ፡ 🗓 #Day_01 ⭐️ "NegadRas" 1st Batch 1st Day Educational + Curricula Orientation 🗓 #Day_02 ⭐️#S01E00 ጨለማው እውነት ፡ ገንዘብ እና ዘመናዊ ባርነት 🗓 #Lecture_01 ⭐️#S01E01 What is Forex? (የገንዘብ ዓለም የደም ዝው…
Mid Term Orientation Live Session ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ፡ ትላንት ቃል በገባሁላችሁ መሰረት ዛሬ 1 ሰዓት ላይ እንገናኝና ስላሉት አጠቃላይ ሁነቶች እናወራለን ብለን ነበር። በዚህም አብዛኛዎቻችሁ በቴሌግራም ላይቭ በዚህ ሰዓት በኔትወርክ እየተቸገራችሁ እንደመሆኑ ከቅርብ ደቂቃዎች በፊት ለናንተው እንዲሆን አድርጌ በቪዲዮ መልክ ቀርጩ አቅርቤላቹሀለው። ያላችሁን ምንም አይነት ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜንት በኩል ማጋራታችሁን እንዳትዘነጉ። …
ከተቻለ ይደመጥ!!!
#LiveSession #S01E09 Live Q & A Session 💻Video Length : 01:29:43 🎞 Video Size : 359.2 MB 📣 Powered By: ETN Ecosystem™ 🤝 Partners: CryptoTalk-ET™ 🇪🇹 | ET-Netsa Apps™ | ICE™ Trading Psychology Academy ©️August 30, 2026
ሰላም እንዴት ናችሁ ነጋድራሶች በዚህ ሳምንት የነበራችሁን የቤት ስራ እና የLive መርሀግብር ተሳትፎ ጋር በማዳመር የሳምንቱን ምርጥ 10 (Top 10) አዘጋጅተናል። 🏆 የዚህ ሳምንት የተስተካከለ ምርጥ 10 (Top 10) ኮከብ ተማሪዎች፦ 🏅@Kalora21 — 11 / 11 🏅@Sami2970 — 11 / 11 🏅@bmafl — 11 / 11 🏅@Mame0100 — 10 / 11 🏅@Rasteferi7 — 10 / 11 🏅@TheObserver_7 — 9 / 11 🏅@Hawwii…