Mid Term Orientation Live Session ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ፡ ትላንት ቃል… — NEGADRAS FX ACADEMY [B2] — TG.ME

Mid Term Orientation Live Session ሰላም ጋይስ እንዴት አመሻችሁ ፡ ትላንት ቃል በገባሁላችሁ መሰረት ዛሬ 1 ሰዓት ላይ እንገናኝና ስላሉት አጠቃላይ ሁነቶች እናወራለን ብለን ነበር። በዚህም አብዛኛዎቻችሁ በቴሌግራም ላይቭ በዚህ ሰዓት በኔትወርክ እየተቸገራችሁ እንደመሆኑ ከቅርብ ደቂቃዎች በፊት ለናንተው እንዲሆን አድርጌ በቪዲዮ መልክ ቀርጩ አቅርቤላቹሀለው። ያላችሁን ምንም አይነት ጥያቄዎች እና አስተያየቶች በኮሜንት በኩል ማጋራታችሁን እንዳትዘነጉ። በቪዲዮ እስካሁን ስለመጣንበት ሂደት እና በአጠቃላይ በቀጣይ ሌቭሎች ስለሚኖሩን አካሄዶች በዚህ ቪዲዮ አቅርበንላቹሀል። 📣Powered By : ETN Ecosystem™😍 🤝Partners : CryptoTalk-ET™ 🇪🇹 | ET-Netsa Apps™ | ICE™ Trading Psychology Academy

🔥60❤15🙏5🏆3⚡2🫡1
August 31, 2026 937 67