ሰላም እንዴት ናችሁ ነጋድራሶች በዚህ ሳምንት የነበራችሁን የቤት ስራ እና የLive መርሀግብር ተሳትፎ ጋር በማዳመር የሳምንቱን ምርጥ 10 (Top 10) አዘጋጅተናል። 🏆 የዚህ ሳምንት የተስተካከለ ምርጥ 10 (Top 10) ኮከብ ተማሪዎች፦ 🏅@Kalora21 — 11 / 11 🏅@Sami2970 — 11 / 11 🏅@bmafl — 11 / 11 🏅@Mame0100 — 10 / 11 🏅@Rasteferi7 — 10 / 11 🏅@TheObserver_7 — 9 / 11 🏅@Hawwii0 — 9 / 11 🏅@Abdi19892 — 9 / 11 🏅@Hayuti2026 — 9 /11 🏅@Bofx24 — 9 / 11 በዚህ ሳምንት ከፍተኛ ውጤት በማምጣት Top 10 ውስጥ ለገባችሁ በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ! እውነት ለመናገር ሁላችሁም በጣም ጎበዞች ናችሁ በተለይ በዚህ ሳምንት ብርቱ ፉክክር ተመልክተናል ይሄ ደሞ የሚደነቅ ነው አሁንም ትኩረታችሁን ሳትቀንሱ ጠንክራችሁ ቀጥሉ! በርቱልን🙌 የነጋድራስ አድሚን ቲም
46
6
5
3August 30, 2026 1K 6