@mulusport · 1K subscribers
⭐ ይህ የቴሌግራም ገፅ 100 ሺህ በላይ ተከታዮችን በፌስቡክ ያፈራው የ ሙሉ ስፖርት (mulusport) የቴሌግራም ቻናል ነው። 📌እዚህ ቻናል ምን ምን ይገኛል። # ፈጣን የስፖርት መረጃዎች_ከጫወታ በፊት ና በጫወታ ሰዓት ስፖርታዊ ትንተናዎችን # ቀጥታ ጨዋታዎችን ማስተላለፍ #ስፖርታዊ ታሪኮች እና ውጤቶች # ተዎዳጅ ፎቶዎች contact @abiniyas
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/mulusportIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created January 17, 2023per Telegram
We have been tracking it since August 30, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
1 advertiser placed 1 creative in this channel · est. CPM $1–5.
አርሰናል ባለፉት 7 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ጨዋታዎች ሁሉንም አሸንፏል ፣ በአንፃሩ አንድ ግብ ነው የተቆጠረበት🥶 @mulusport
[media, no text]
ዴላፎንቴን ተሸክመው ደስታቸውን ገልፀዋል። 😂 @mulusport
🚨🗣️ ያን ዲዮማንዴ፦ “ከምባፔ ጋር ማሊያ መቀያየር እንዴት ነበር? እሱ ‘ይህ የመጀመሪያ ጨዋታህ ነው?’ ብሎ ጠየቀኝ። እኔም ‘አዎ’ አልኩት። ከእሱ ጋር ማሊያ መቀያየር በጣም ልዩ ስሜት ሰቶኝ ነበር፣ እጅግም ደስ ብሎኛል። " @mulusport
🗣️ ዝላታን ኢብራሂሞቪች ስለ ኔይማር ጁኒየር ፦ “በባርሴሎና፣ PSG እና በብራዚል ሲጫወት ታላቅ ነገር ያደረገ ተጫዋች ሆኖ ይታወሳል። ግን ሁልጊዜም ከዚያ በላይ መስጠት ይችል ነበር የሚል ስሜት በደጋፊዎች ዘንድ ይኖራል። ባሎን ዶር ማሸነፍ ይችል ነበር። ቢሆንም እሱ እጅግ ድንቅ ተሰጥኦ ያለው ተጫዋች ነው፤ ክህሎቱም ከምናየው በላይ ነው። ለብራዚል እግር ኳስ አሳዛኝ ቀን ነው።” 💔🇧🇷 @mulusport