BREAKING: ክርስቲያኖ ሮናልዶ በዕሮቡ ጨዋታ ላይ ባሳየው አስደናቂ የሆነ እንግዳ አቋም የተጠራጠረዉ የሊጉ አወዳዳሪው አካል የዶፒንግ ምርመራ ማድረግ አለብኝ በማለት ለክሪስ ጥሪ አድርጎ ኮሚቴው አስፈላጊ የተባለውን ናሙና በሙሉ ወስዶ ምርመራው አከናውኗል .... ታድያ የ41 ዓመቱ አፍላ ወጣት በሚገባ ምርመራውን አድርጎ ጨርሶ ውጤት ሲመጣ ንጉስ መሆኑን የሚያሳይ ሆርሞን ብቻ ነው እንጂ አንድም አነቃቂ ንጥረ ነገር በደሙ ውስጥ ዝር እንዳላለበት አረጋግጧል 🐐 @mulusport
May 2, 2026 907