🚨 በዓለም ዋንጫ ታሪክ እንዲህ ያለ ነገር ታይቶ አይታወቅም!በአንድ የዓለም ዋንጫ መድረክ 3 ተጫዋቾች እያንዳንዳቸው 7 ጎሎች አስቆጥረው ለወርቅ ጫማው ሲፎካከሩ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።ሊዮኔል ሜሲ፣ ኤርሊንግ ሃላንድ እና ኪሊያን ምባፔ በዓለም ዋንጫ ታሪክ ከታዩት ታላላቅ የጎል ፉክክሮች አንዱን እያሳዩን ነው። 🔥@mulusportt.me/mulusport/719July 6, 2026 610