ዝላታን ኢብራሂሞቪች ስለ ኔይማር ጁኒየር ፦ “በባርሴሎና፣ PSG እና በብራዚል ሲጫወት ታላቅ ነገር ያደረገ… — Mulu sport ሙሉ ስፓርት🇪🇹 — TG.ME

🗣️ ዝላታን ኢብራሂሞቪች ስለ ኔይማር ጁኒየር ፦

“በባርሴሎና፣ PSG እና በብራዚል ሲጫወት ታላቅ ነገር ያደረገ ተጫዋች ሆኖ ይታወሳል። ግን ሁልጊዜም ከዚያ በላይ መስጠት ይችል ነበር የሚል ስሜት በደጋፊዎች ዘንድ ይኖራል። ባሎን ዶር ማሸነፍ ይችል ነበር።

ቢሆንም እሱ እጅግ ድንቅ ተሰጥኦ ያለው ተጫዋች ነው፤ ክህሎቱም ከምናየው በላይ ነው። ለብራዚል እግር ኳስ አሳዛኝ ቀን ነው።” 💔🇧🇷

@mulusport
❤7
July 6, 2026 741 1
ዝላታን ኢብራሂሞቪች ስለ ኔይማር ጁኒየር ፦ “በባርሴሎና፣ PSG እና በብራዚል ሲጫወት ታላቅ ነገር ያደረገ… — Mulu sport ሙሉ ስፓርት🇪🇹 — TG.ME