@mr22cs · 232 subscribers
Work hard and make it smart
The short link opens the channel straight in the Telegram app — not in a browser tab.
tg.me/go/mr22csIs this your channel? Add @tgme as admin — and see how many people click your links. Get the stats →
Channel created December 19, 2025per Telegram
We have been tracking it since August 26, 2026
In all that time the channel has changed neither its name, nor its @username, nor its avatar.
We show only what we have seen ourselves.
ከ5ኛ-8ኛ ክፍል የሚሰጠው የክረምት ትምህርት ሰኞ 13/11/2018 ዓ.ም ይጀመራል። ልጆቻችሁን ያላስመዘገባችሁ ወላጆች ትምህርት መማር ጀምረው ማስመዝገብ የምትችሉ ስለሆነ በቀኑ ወደ ት/ቤት እንዲመጡ አድርጉ🙏
ከ6ኛ-8ኛ ክፍል የ2019 ዓ.ም የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ረቡዕ 15/11/2018 ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን እናሳውቃለን🙏
የክረምት ት/ት መማር ለተማሪዎች የሚሰጠው ዋና ዋና ጥቅሞች፦ 👉 በዓመቱ ውስጥ ያጋጠሙ ድክመቶችን ለማስተካከል እድል ይሰጣል 👉 ዝግጅት ለሚያስፈልጋቸው ትምህርቶች ትኩረት ለመስጠት ያግዛል 👉 አዲስ ትምህርቶችን አስቀድሞ መማር ይቻላል 👉 የመጪው ዓመት የትምህርት ዝግጅት ሸክም ይቀንሳል 👉 በረጅም ዕረፍት ምክንያት የሚፈጠረውን የመርሳት ችግር ይከላከላል 👉 ከስልክ/ከጨዋታ ብቻ ይልቅ ልጆች ከቅርብ ጓደኞቻቸው ልምድ የመለዋወጥ ጠቀሜታ ይሰጣል 👉 የጊዜ አጠቃቀም …
እንኳን ደስ አለን ደስ አላችሁ🏆 በ2018 ዓም የ6ኛ ክፍል ሚኒስትሪ ተፈታኝ ተማሪዎቻችን 100% ወደ ቀጣዩ የክፍል ደረጃ አልፈዋል🏆🏆🏆
[media, no text]